በተያዘው ዓመት ፓስፖርት ጠይቀው ይጠባበቁ ከነበሩ ዜጎች መካከል ከ600 ሺህ በላይ ለሚሆኑት መስጠት መቻሉን የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ገልጿል። የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል የፓስፖርት አገልግሎት አንዱ እና ዋንኛው ነው። ይሁን እንጂ የፓስፖርት አሰጣጥን በተመለከተ የሚነሱ ቅሬታዎችን በተደጋጋሚ ይስተዋላል። ኢቢሲም ይህን ጉዳይ በተመለከተ ተደጋጋሚ ዜናዎች መስራቱ ይታወሳል።በኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ከሚነሱ ቅሬታዎች አንዱ መጉላላት ነው የሚለው የአዲስ አበባ ነዋሪው አቶ ያሬድ መንግሥቱ፤ እርሱ ራሱም ላላገኘው አገልግሎት ሁለት ቀን በሰልፍ መጉላላቱን ለኢቢሲ ሳይበር ተናግሯል።
በተያዘው ዓመት ፓስፖርት ጠይቀው ይጠባበቁ ከነበሩ ዜጎች መካከል ከ600 ሺህ በላይ ለሚሆኑት መስጠት መቻሉን የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ገልጿል።
የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል የፓስፖርት አገልግሎት አንዱ እና ዋንኛው ነው። ይሁን እንጂ የፓስፖርት አሰጣጥን በተመለከተ የሚነሱ ቅሬታዎችን በተደጋጋሚ ይስተዋላል።
ኢቢሲም ይህን ጉዳይ በተመለከተ ተደጋጋሚ ዜናዎች መስራቱ ይታወሳል።
በኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ከሚነሱ ቅሬታዎች አንዱ መጉላላት ነው የሚለው የአዲስ አበባ ነዋሪው አቶ ያሬድ መንግሥቱ፤ እርሱ ራሱም ላላገኘው አገልግሎት ሁለት ቀን በሰልፍ መጉላላቱን ለኢቢሲ ሳይበር ተናግሯል።
EBC
More Stories
ኢትዮጵያ የፊታችን ነሀሴ በአንካራ በሚካሄደው ድርድር ምን ትጠብቃለች?
የአይቻልም እና የአይሆንም መንፈስን መስበር ከተቻለ የማይቻል ነገር የለም “- ተማሪ ወጋየሁ ወራጆ
ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)ለምክር ቤቱ ማብራሪያ ይሰጣሉ