ጤና የጥርስን ጤና መጠበቅ በርካታ ጠቀሜታዎች አሉት። የጥርሳችንን ንፅህና መጠበቅ መልካም የአፍ ጠረን እንዲኖረን ከማድረጉ ባለፈ የድድ እና ከአፍ ጋር በተገናኘ የሚፈጠሩ በሽታዎችን እንደሚከላከል የጥርስ ሀኪሞችን አናግሮ ሲኤንኤን ዘግቧል። masha masha February 7, 2025 በጥርስ ላይ የሚገኙ ባክቴሪያዎች አሲድ የሚያመነጩ ሲሆን ይህም ጥርስ እንዲጎዳ የሚያደርግ ነው። ውሎ ሲያድር ደግሞ የጥርስ መቦርቦርን እንደሚያስከትል ዶክተሮቹ ይገልጻሉ። የጥርሳችንን ንፅህና በምንጠብቅበት ወቅት ከጥርስ ብሩሽ በተጨማሪ የጥርስ ማጽጃ ክርን መጠቀም እንደሚያስፈልግም ይናገራሉ። ጥርስን መቦረሽ 60 በመቶ ንፅህና እንደሚሰጥ እና የጥርስ ማፅጃ ክር በበኩሉ 40 በመቶ እንደሚይዝም አስረድተዋል። Continue Reading Previous የጤና ሚኒስቴር እና ብሔራዊ መታወቂያ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙNext የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከእንግሊዝ መንግሥት የ12 አምቡላንሶች ድጋፍ ተረከበ More Stories ጤና የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከእንግሊዝ መንግሥት የ12 አምቡላንሶች ድጋፍ ተረከበ February 19, 2025 masha masha ዜና ጤና የጤና ሚኒስቴር እና ብሔራዊ መታወቂያ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ September 12, 2024 masha masha ዜና ጤና የዝንጀሮ ፈንጣጣ ስርጭት አሁን በሚገኝበት ደረጃ አፍሪካ 10 ሚሊየን ዶዝ ክትባት ያስፈልጋታል August 29, 2024 masha masha
More Stories
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከእንግሊዝ መንግሥት የ12 አምቡላንሶች ድጋፍ ተረከበ
የጤና ሚኒስቴር እና ብሔራዊ መታወቂያ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ
የዝንጀሮ ፈንጣጣ ስርጭት አሁን በሚገኝበት ደረጃ አፍሪካ 10 ሚሊየን ዶዝ ክትባት ያስፈልጋታል