February 23, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

“ዩናይትድ ስቴትስ በጦርነት የዳሸቀቸውን ጋዛን ትይዛለች” ፕሬዝደንት ትረምፕ

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ፣ ዩናይትድ ስቴትስ በጦርነት የዳሸቀችውን ጋዛን በባለቤትነት እንድትረከብ እንደሚፈልጉ ተናገሩ።

ይህ ሐሳባቸው ታዲያ፤ የጋዛን ነዋሪዎች፣ ዮርዳኖስ እና ግብጽን ጨምሮ በሌሎች ሀገሮች እንዲሰፍሩ ለማድረግ እቅድ አንዳላቸው ከአሁን ቀደም ከተናገሩትም ገፋ ያለ ነው፡፡

ፕሬዝደንት ትረምፕ ይህንን ሐሳባቸውን የገለጹት የእስራኤል ጠቅላይ ሚንስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁን ተቀብለው ባስተናገዱበት ወቅት ነው፡፡

(VOA)