በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ መደረጉን የኢፌዴሪ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በዚህም መሠረት ከዛሬ ከዛሬ ታኅሣሥ 29 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 12፡00 ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆነው የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡
በዚሁ መሰረት እስከ አንድ ወር የሚቆየው የነዳጅ ማሻሻያ:-
- ቤንዚን ————– 101.47 ብር በሊትር
- ነጭ ናፍጣ ———- 98.98 ብር በሊትር
- ኬሮሲን ————- 98.98 ብር በሊትር
- የአውሮፕላን ነዳጅ —— 109.56 ብር በሊትር
- ቀላል ጥቁር ናፍጣ ——- 108.30 ብር በሊትር
- ከባድ ጥቁር ናፍጣ ——– 105.97 ብር በሊትር መሆኑ ተገልጿል።
More Stories
ከውጭ ባንኮች ጋር ለመወዳደር እየተዘጋጁ መሆኑን ባንኮች ገለጹ
ለ5 ባንክ ላልሆኑ የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች የሥራ ፈቃድ ተሰጠ
ብሔራዊ ባንክ 1 ግራም ወርቅ በስንት ብር እየገዛ ነው?