ርዕሰ መሥተዳድሩ 19ኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መከበሩ ዘርፈ ብዙ ፋይዳ እንዳለውም አንስተዋል፡፡ 32 ብሔረሰቦችን አቅፎ የያዘው ክልሉ የብልፅግና ትሩፋት ማሳያ፣ የጥበብ መፍለቂያ እንዲሁም የሰላም እና የመቻቻል ተምሳሌት መሆኑንም አስታውቃል፡፡ 19ኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን “ሀገራዊ መግባባት ለሕብረብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ሐሳብ በአርባምንጭ ከተማ እየተከበረ ነው፡፡፡
Woreda to World
More Stories
የ12ኛ ክፍል ፈተና ምዝገባ ከነገ በስቲያ ያበቃል
በትራንስፖርት ዘርፍ የሚስተዋለውን ዘርፈብዙ ችግር ለመቅረፍ የትራንስፖርት ማህበራት ቅንጅትና መናበብ ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ
የደቡብ ምዕራብ ሚዲያ ኔትወርክ የሥራ አመራር ቦርድ 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባ በማድረግ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አስተላልፏል።