February 23, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

ሊቨርፑል ማንቺስተር ሲቲን 2 ለ 0 አሸነፈ

በ13ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ-ግብር ሊቨርፑል ማንቺስተር ሲቲን 2 ለ 0 አሸንፏል።በአንፊልድ በተደረገው ጨዋታ ሞሃመድ ሳላህ እና ጋክፖ ለሊቨርፑል ጎሎቹን አስቆጥረዋል፡፡በሊቨርፑል እና በማንቺስተር ሲቲ መካከል ያለው የነጥብ ልዩነት ወደ 11 ከፍ ብሏል። ሊቨርፑል ፕሪሚየር ሊጉን በ34 ነጥብ እየመራ ሲሆን አርሰናል ደግሞ በ25 ነጥብ ይከተላል። የአምናው ሻምፒዮን ሲቲ በ 23 ነጥብ 5ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡

EBC