January 22, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

ዮቭ ጋላንትን ያባረሩት ኔታንያሁ አዲስ የመከላከያ ሚኒስትር ሾሙ

ካትዝ የመጨረሻ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ስልጣናቸው እስራኤልና ፈረንሳይን ዲፕሎማሲያዊ ውጥረት ውስጥ በመክተት ተጠናቋልእስራኤል አዲስ የመከላከያ ሚኒስትር ሾማለች።የቀድሞው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እስራኤል ካትዝ አዲሱ የመከላከያ ሚኒስትር ሆነው ትናንት በፓርላማ በመገኘት ቃለመሃላ ፈጽመዋል።

Al-Ain