በአሜሪካ እጅግ ጠንካራ ፉክክር በታየበት 47ኛ የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዶናልድ ትራምፕ 279 ድምፅ በማግኘት አሸንፈዋል፡፡የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሪፐብሊካን ፓርቲን በመወከል ለ2ኛ ጊዜ አሜሪካንን ለሚቀጥሉት አራት ዓመታት ለመምራት የሚያስችላቸውን ድምፅ አግኝተዋል፡፡ የአሁኗ የአሜሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ካማላ ሃሪስ ዴሞክራት ፓርቲን በመወከል በታሪክ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዚዳንት ለመሆን ያደረጉት ጥረት ሳይሳካ ቀርቷል፡፡በአውሮፓውያኑ 2024 በዓለም ከተካሄዱና ከሚካሄዱ ሀገራዊ ምርጫዎች መካከል የዓለምን ትኩረት የሳበ፣ ከአሜሪካ አልፎ በዓለም ፖለቲካ ትልቅ ትርጉም የሚኖረውን 47ኛውን የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዶናልድ ትራምፕ አሸንፈዋል፡:
EBC
More Stories
ሰሜን ኮሪያ በአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እለት በርካታ ሚሳኤሎችን አስወነጨፈችፒዮንግያንግ በጥቂቱ ሰባት ባለስቲክ ሚሳኤሎችን መተኮሷን የጃፓን የመከላከያ ሚኒስቴር ገልጿል
የእስራኤል-ሐማስ ጦርነት እና የደረሱ ውድመቶች በንጽጽር
እስራኤል በሀማስ ጥቃት አንደኛ አመት እለት ሊቃጣባት የሚችል ጥቃት ለመከላከል በተጠንቀቅ ላይ ነች