October 4, 2024

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

“እጅግ የላቀ” ቴክኖሎጂ የታጠቀው “አስፈሪው” የቻይና የጦር መርከብ

አዲሱ የጦር መርከብ የፀረ አውሮፕላን ጨምሮ እስከ 250 ኪ.ሜ የሚያካልሉ ሚሳዔሎች ይታጠቃልከሰሞኑ የወጣ ምስል ቻይና በጣም ሚኒስጥራዊ በሆነ መንገድ አዲስ የሆነ የጦር መርከብ እየሞከረች መሆኑን አመላክቷል።አዲሱ የቻይና የጦር መርከብ “እጅግ የላቀ” ቴክኖሎጂ የታጠቀ እና “አስፈሪ” ከሚባሉ አውዳሚ ጦር መርከቦች መካከል እንደሚመደብ ነው የተነገረው።ወታራዊ ጋዜጣ የሆነው ሚሊታሪ ዋች ጋዜጣ መረጃ እንደሚያሳየው ከሆነ ቻይና በአሁኑ ወቅት በጣም አውዳሚ የሚባለውን የጦር መርከብ እያመረተች ትገኛለች።

Al Ain