January 22, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

የዝንጀሮ ፈንጣጣ ስርጭት አሁን በሚገኝበት ደረጃ አፍሪካ 10 ሚሊየን ዶዝ ክትባት ያስፈልጋታል

በአፍሪካ የተከሰተውን የዝንጀሮ ፈንጣጣ (ኤም ፖክስ) ስርጭትን ለመከላከል እየተደረገ የሚገኝው ጥረት ከፍተኛ የገንዘብ እጥረት እንዳለበት የአፍሪካ ሲዲስ አስታወቀ።ተቋሙ በአሁኑ ወቅት በአህጉሪቷ የተለያዩ አካባቢዎች ስርጭቱ እየጨመረ የመጣውን በሽታ ለመቆጣጠር የሚገኝው የፈንድ ድጋፍ ከከትባት ውድነት ጋር ተያይዞ እክል እንደፈተረበት ገልጿል።