በ#አረንጓዴዓሻራ ልማት ንቅናቄ የፍራፍሬ ተክሎች የማልማት ሥራ ከፍተኛ ለውጥ እና ውጤት እያስመዘገበ ይገኛል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ።በዚህ ስኬታማ ሥራ ላይ ተመርኩዘን የበለጠ ውጤት ለማግኘት አሠራራችንን ማጎልበት፣ ዘዴዎቻችንን በሚያዘምኑ ፈጠራዎች ላይ መስራት ይኖርብናል ሲሉም ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ያሰፈሩት፡፡ብሎም የአካባቢ ጥበቃ እና የግብርና ሥራዎቻችንን ለማላቅ ማኅበረሰባችንን ማሳተፍ መቀጠል ይኖርብናል ብለዋል።
Woreda to World
More Stories
እስራኤል በሊባኖስ የከፈተችው ውግያ የጋዛውን ጦርነት ያህል ይከፋ ይሆን?
ዛሬ የ2017 የኢሬቻ ፎረም አካሂደናል።
በ2016 የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የ8 ነጥብ 1 በመቶ ዕድገት አስመዝግቧል- ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)