January 23, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

‹‹በጎንደር ከተማ የፋሲል ቤተመንግስት እድሳት ተጀምሯል።

በጣም ጥሩ ሁኔታ ላይም ይገኛል። በአጭር ግዜ ውስጥ ፋሲልን ወደ ቀደመ ግርማ ሞገሱ እንመልሰዋለን።›› -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

FBC