October 4, 2024

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

መቻል ስፖርት ክለብ ወደፊትም የጀግኖች ስፖርተኞች መፍሪያ መሆኑን ይቀጥላል፦ ፖርቹጋላዊ ሉዊስ ናኒ

ፖርቹጋላዊ የእግር ኳስ ተጫዋች ሉዊስ ናኒ ለመቻል ስፖርት ክለብ እንኳን ለ80ኛ ዓመት የምስረታ ክብረበዓል እንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፏል። የቀድሞው የፖርቹጋል ኮከብ መቻል ስፖርት ክለብ ወደፊትም የጀግኖች ስፖርተኞች መፍሪያ መሆኑን ይቀጥላል ነው ያለው። መቻል በሀገሪቱ ስፖርት ታሪክ ያበረከተዉ አስተዋጽኦ እና ተተኪዎችን ለማፍራት እየሰራ ያለውን ድንቅ ስራ ማየትና መረዳት በመቻሉ መደነቁንም በማህበራዊ ትስስር ገፁ አስታውቋል።

EBC