ከሶማሌላንድ ጋር የተደረገውን የመግባቢያ ስምምነት አስመልክቶ በዲጂታል ሚዲያው ላይ እየተሰራጩ ያሉ ሀሰተኛ መረጃዎችን ህብረተሰቡ እንዲጠነቀቅ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አሳስቧል፡፡ አካባቢያዊ፣ ክልላዊ እና ዓለምአቀፋዊ ጉዳዮችን የሚመለከቱ ይፋዊ ግንኙነቶች በፅህፈት ቤቱ ይፋዊ የዲጂታል አማራጮች ብቻ እንደሚሰራጩ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታውቋል። የፅህፈት ቤቱን ሎጎ አላግባብ በመጠቀም የውሸት መረጃዎችን ከሚያሰራጩ አካላት ማህበረሰቡ እራሱን እንዲጠብቅም የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አሳስቧል፡፡
EBC
More Stories
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፖላንድ ሪፐብሊክ ርዕሰ መዲና ዋርሶ አዲስ በረራ ጀመረ
እስራኤል አስራቸው የነበሩትን 55 ፍልስጤማውያን ለቀቀች
የፌዴሬሽን ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ