January 22, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

ቤልጂየም ሴተኛ አዳሪነትን ህጋዊ ስራ አደረገች

ቤልጂየም የወሲብ ንግድን እንደ ማንኛውም ሌሎች ሙያዎች መስራት እንደሚቻል የሚፈቅድ ህግ አጽድቃለች።

በዚህ ህግ መሰረት ወደ ወሲብ ንብግ ለመግባት ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ መያዝን እንደ መስፈርት ያስቀመጠች ሲሆን ህጉ በመጽደቁ አስቀድመው በድብቅ ሲሰሩ የነበሩ ተቋማት እና ግለሰቦች ደስተኞች መሆናቸውን ተናግረዋል።

እንደ ዩሮ ኒውስ ዘገባ ከሆነ በወሲብ ንግድ የተሰማሩ ሰዎች አገልግሎቱን ለመስጠት ከተቋቋሙ ድርጅቶች እና ፈላጊዎች ጋር መዋዋል ይችላሉ ተብሏል።

Al-Ain