በ2023 የአለም አቀፍ ወታደራዊ በጀት 2.4 ትሪልዮን ደርሷልአለም ወደ ኑክሌር ጦርነት እየተንደረደረ መሆኑን የመንግስታቱ ደርጅት(ተመድ) ዋና ጸኃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ተናገሩ፡፡ ዋና ጸኃፊው በጦር መሳርያ ቁጥጥር አሶሴሽን አመታዊው ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር በ1991 ከሶቭየት ህብረት መፍረስ በኋላ የኑክሌር ጦርነት ስጋት በእጥፍ ጨምሯል ብለዋል።
Al-Ain
Woreda to World

More Stories
የጋዛው ጦርነት የሚቆም ከሆነ ሄዝቦላ በእስራኤል ላይ ጥቃት መሰንዘሩን እንደሚያቆም አስታወቀ
የሀውቲ ታጣቂዎች በእስራኤሏ ሀይፋ ወሳኝ ኢላማ ላይ ጥቃት ማድረሳቸውን ገለጹ
በህንድ ሀይማኖታዊ ስነ ስርዓት ላይ በተፈጠረ መተፋፈግ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 121 ደረሰ