February 23, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

የማንቹሪያን ደርቢ ስንት ለስንት ይጠናቀቅ ይሆን ?

195ኛው የማንችስተር ከተማ ደርቢ የፊታችን እሁድ በኢትሀድ ይደረጋል፡፡አሁን ላይ ሁለቱ ቡድኖች በተለያየ መንገድ ላይ ይገኛሉ፡፡