January 22, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

“በአሁኑ ወቅት በዓለም ላይ ሁለት እውነተኛ መሪዎች ብቻ ነው ያሉት፤ እነሱም እኔና ፑቲን ነን” አሉ የቱርኩ ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶሃን።

ፕሬዝዳንቱ ልምድ ያለው መሪ ለፖለቲካው መቀጠል በጣም ወሳኝ መሆኑንም ነው ያነሱት።ከፕሬዝዳንት ፑቲን ጋር የሚቀራረብ የ22 ዓመት ልምድ እንዳላቸው ያነሱት ኤርዶሃን፥ “መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ከስልጣን ሲለቁ ነው የጀርመን ፖለቲካ ያበቃለት” ብለዋል።የጀርመን መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክልና መራሄ መንግስት ጄርሃርድ ሽሮደርን ምርጥ መሪዎች ነበሩ ሲሉም አድናቆታቸውን ገልጸዋል::

Al-Ain