ርዕሰ መሥተዳድሩ 19ኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መከበሩ ዘርፈ ብዙ ፋይዳ እንዳለውም አንስተዋል፡፡ 32 ብሔረሰቦችን አቅፎ የያዘው ክልሉ የብልፅግና ትሩፋት ማሳያ፣ የጥበብ መፍለቂያ እንዲሁም የሰላም እና የመቻቻል ተምሳሌት መሆኑንም አስታውቃል፡፡ 19ኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን “ሀገራዊ መግባባት ለሕብረብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ሐሳብ በአርባምንጭ ከተማ እየተከበረ ነው፡፡፡
ኢትዮጵያ ዓለም የሚቀናበት ባህል እና ወግ ባለቤት መሆኗን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ ተናግረዋል፡፡

More Stories
“አስቸኳይ ፓስፖርት እናሰራላችኋለን” በሚል ሰዎችን ሲያጭበረብሩ ነበሩ የተባሉ ተጠርጣሪዎች ተያዙ
3ኛው የፓርላማ ዜጎች ፎረም እየተካሄደ ነው
ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሚደረገው ድጋፍ እንዲጠናከር ጥሪ ቀረበ