January 22, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

ኤርባስ ኤ350-1000 አውሮፕላን የመጀመሪያ በረራውን ወደ ናይጀሪያ ሌጎስ ያደርጋል

*በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኤርባስ ኤ350-1000 አውሮፕላን የመጀመሪያ በረራውን ወደ ናይጀሪያ ሌጎስ እንደሚያደርግ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ። በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኤርባስ ኤ350-1000 አውሮፕላን በቅርቡ አዲስ አበባ መግባቱ ይታወቃል። “ምድረ ቀደምት ኢትዮጵያ” የሚል ስያሜ የተሰጠው አውሮፕላኑ 400 መቀመጫዎች ያሉት ነው።

EBC