January 22, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ አዲስ አበባ ገቡ

ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተቀብለዋቸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባጋሩት መልዕክት ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶን “እንኳን ወደ ኢትዮጵያ በደህና መጡ” ብለዋቸዋል።

EBC