January 22, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

በፕሪሚየር ሊጉ ሊግ ማንቸስተር ዩናይትድ እና አስቶንቪላ አቻ ተለያዩ

በ7ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርኃ ግብር ማንቸስተር ዩናይትድ በቪላ ፓርክ ስታዲየም አስቶንቪላን የገጠመበት ጨዋታ ያለምንም ግብ ተጠናቅቋል። ውጤቱን ተከትሎ ማንቸስተር ዩናይትድ በስምንት ነጥብ 14ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል። በሌላ በኩል ቼልሲ በስታንፎርድ ብሪጅ ኖቲንግሃም ፎረስትን አስተናግዶ 1 ለ 1 አቻ ተለያይቷል።

EBC