January 22, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

እስራኤል የተመድ ዋና ጸኃፊ ወደ ሀገሪቱ እንዳይገቡ እግድ ጣለች

ኢራን ትናንት ምሽት ከ180 በላይ ባለስቲክ ሚሳይሎችን ወደ እስራኤል አስወንጭፋችእስራኤል የተመድ ዋና ጸኃፊ ወደ ሀገሪቱ እንዳይገቡ እግድ ጣለች።የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በዛሬው እለት እንዳስታወቁት የተመድ ዋና ጸኃፊ አንቶኒየ ጉተሬዝ ኢራን በእስራኤል የፈጸመችውን ጥቃት “በግልጽ” ባለማውገዛቸው ምክንያት ወደ ሀገሪቱ እንዳይገቡ እግድ ጥለውባቸዋል።

AL-AIN