January 22, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

በፕሪሚየር ሊጉ አዳማ ከተማ ባህር ዳር ከተማን 1 ለ 0 አሸነፈ

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት መርሃ ግብር አዳማ ከተማ ባህር ዳር ከተማን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ለአዳማ ከተማ ብቸኛዋን የማሸነፊያ ግብ ስንታየሁ መንግስቱ በ67ኛው ደቂቃ አስቆጥሯል፡፡ በፕሪሚየር ሊጉ ቀድሞ በተደረገ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡