የደቡብ ምዕራብ ኢትዮያ ህዝቦች ክልል ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ “የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ዘርፍ ለወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ መሳለጥ የሚዲያዎች ሚና ከፍተኛ ነዉ” በሚል መሪ ቃል ከባለድርሻ አካላት ጋር በቦንጋ ከተማ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካህዷል ። በመድረኩ የቢሮዉ ምክትል ሀላፊና የወሳኝ ኩነት ዘርፍ ሀላፊ አቶ ሰለሞን ደነቀ እንደገለጹት በርካታ ፋይዳዎችን የያዘዉ የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ላይ እንደ ክልል በትኩረት እየተሰራ ነዉም ተብሏል።በቀጣይ እያንዳንዱ ኩነቶች ሙሉ በሙሉ በሚመዘገቡበት አኳኋን ላይ ሁሉም ባለድርሻ አካላት በዘላቂነት በትኩረት እንዲሠሩ አሳስበዋል።
Woreda to World
More Stories
የ12ኛ ክፍል ፈተና ምዝገባ ከነገ በስቲያ ያበቃል
በትራንስፖርት ዘርፍ የሚስተዋለውን ዘርፈብዙ ችግር ለመቅረፍ የትራንስፖርት ማህበራት ቅንጅትና መናበብ ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ
የደቡብ ምዕራብ ሚዲያ ኔትወርክ የሥራ አመራር ቦርድ 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባ በማድረግ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አስተላልፏል።