January 22, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

ዘለንስኪ ሩሲያን አሸንፍበታለሁ ያሉትን “የድል እቅድ” ይዘው ወደ አሜሪካ አቀኑ

ዘለንስኪ እቅዱን ለአሜሪካው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን እና እሳቸውን ይተካሉ ተብለዉ ለሚጠበቁት ካማላ ሀሪስ እና ዶናልድ ትራምፕ እንደሚያቀርቡ ተናግረዋልዘለንስኪ ሩሲያን አሸንፍበታለሁ ያሉትን “የድል እቅድ” ይዘው ወደ አሜሪካ አቀኑ።የዩክሬኑ ፕሬዝደንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ ስላዘጋጁት “የድል እቅድ” ለቅርብ አጋራቸው ለማስረዳት ወደ አሜሪካ አቅንተዋል።ዘለንስኪ ይህን ጉዞ ያደረጉት በአሜሪካ የዩክሬን ጦርነት ፖሊሲ ላይ ተጽዕኖ ለማሳደር መሆኑን ሮይተርስ ዘግቧል።

Al-Ain