January 23, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

ለሀድያ የዘመን መለወጫ “ያሆዴ” በዓል የተደረገ ዝግጅት

በነገው ዕለት የሚከበረውን የሀድያ ብሄር ዘመን መለወጫ በዓል “ያሆዴ” ለማክበር ዝግጅት ተጠናቅቋል፡፡ በዓሉ የሚከበርበት ስፍራ ሀዲይ ነፈራ እንገዶችን ተቀብሎ ለማስተናገድ በሚያስችል ሁኔታ ዝግጁም ሆኗል፡፡ እንዲሁም በ “ያሆዴ” በዓል ባህላዊ እሴት ላይ ያተኮረ የፎቶ አውደ ርዕይና ፌስቲቫል በሆሳዕና ከተማ ተከፍቷል።

EBC