January 23, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

የመስቀል ደመራ እና የኢሬቻ በዓላት ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም እንዲከበሩ ጠንካራ ዝግጅት እየተደረገ ነው

የመስቀል ደመራ እና የኢሬቻ በዓላት ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም እንዲከበሩ ጠንካራ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል፡፡ፌደራል ፖሊስ ከሌሎች የፀጥታ እና ደኅንነት አካላት ጋር በመሆን ሀገራዊ የፀጥታ ሁኔታዎችን ገምግሟል፡፡ በጳጉሜን ቀናት ሲካሄዱ የነበሩ ፕሮግራሞች፣ የ2017 ዓ.ም የዘመን መለወጫ እና የመውሊድ በዓላት በሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም ተከብረው ማለፋቸው ተገምግሟል፡፡

EBC