January 23, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

በሊባኖስ የሬድዮ መገናኛዎች ላይ በተመሳሳይ ሰዓት በደረሰ ሁለተኛ ዙር ፍንዳታ 20 ሰዎች ሞቱ

በእጅ የሚያዙት የሂዝቦላህ ታጣቂዎች የሬዲዮ መገናኛዎቹ ቤሩትን ጨምሮ በመላው ሊባኖስ በተመሳሳይ ሰዓት ነው የፈነዱትበሊባኖስ በሄዝቦላህ ታጣቂዎች የሬድዮ መገናኛዎች ላይ በተከሰተ ሁለተኛ ዙር ፈንዳታ 20 ሰዎችን መግደላቸው ተነገረ።የሬዲዮ መገናኛ ፍንዳታው የተከሰተው በትናትናው እለት “ፔጀር” በመባል የሚታወቁት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ላይ ካጋጠመ ፍንዳታ ከአንድ ቀን በኋላ ነው።የሬዲዮ መገናኛ ፍንዳታው ካጋጠመባቸው ስፍራዎች መካከል አንዱ በትናነትናው እለት በ“ፔጀር” ፍንዳታ ህይወቱ ያለፈ የሄዝቦላህ አባል የቀብር ስነ ስርዓት ላይ ነው።

Al-Ain