በቤልጂየም ብራሰልስ በተካሄደ የ2024 ዳያመንድ ሊግ 5 ሺህ ወንዶች ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንድ እስከ ሶስት ያለውን ደረጃ በመያዝ ተከታትለው ገቡ።በውድድሩ አትሌት በሪሁ አረጋዊ 12:43.66 በሆነ ሰዓት በመግባት ውድድሩን ቀዳሚ ሆኗል።አትሌት በሪሁ አረጋዊን በመከተል ሀጎስ ገብረህይወት 12:44.25 በሆነ ሰዓት ሁለተኛ እንዲሁም ጥላሁን በቀለ 12:45.63 በሆነ ሰዓት ሶስተኛ ደረጃ ይዘው
በ5 ሺህ ወንዶች ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንድ እስከ ሶስት ተከታትለው ገቡ

More Stories
3ኛው የፓርላማ ዜጎች ፎረም እየተካሄደ ነው
ኢትዮጵያ በፊፋ ደረጃ 147ኛ ሆናለች
ኬቨን ዲብሮይን በውድድር ዓመቱ መጨረሻ ማንቼስተር ሲቲን እንደሚለቅ ተረጋገጠ