October 4, 2024

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

“የመሻገር ጥሪቶች፤ የአዲስ ብርሃን ወረቶች”

“የኢትዮጵያ ብልጽግና የሚረጋገጠው በብርቱ ሥራ ነው። ከሰራነው ያልሰራነው፤ ከመጣንበት የምንሄድበት ጉዞ ይበልጣል። ስለዚህም ሰዓት፣ ቀን፣ ሳምንት፣ ወርና ዓመት የሚባሉ የጊዜ መክፈያዎች ሁሉ ለሥራ መዋል አለባቸው። የበለጸገች ኢትዮጵያን ለመጪው ትውልድ ለማውረስ እንትጋ።” – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ