January 22, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ ምርጡ የኢኮኖሚ ክላስ አየር መንገድ ዘርፍ ለሽልማት ታጭቷል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ ምርጡ የኢኮኖሚ ክላስ አየር መንገድ ዘርፍ ዕጩ መሆኑን አስታውቋል፡፡ከዚህ ቀደም ለአራት ጊዜያት በ”ምርጥ የአፍሪካ አየር መንገድ” ዘርፍ ሽልማትን ያሸነፈው አየር መንገዱ ዘንድሮም እጩ ሆኖ ቀርቧል።

FBC