January 23, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች በመሬት መንሸራተት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የተሰማቸውን ኀዘን ገለፁ

ለብዙ ዘመናት ተፈጥሮን ባለመከባከባችን አሉታዊውን ውጤት አያየነው ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ አረንጓዴ ዐሻራ በዘላቂነት ችግሩን የመፍቻ ቁልፍ መፍትሔ ነውም ብለዋል። የሚመለከታቸው አካላት ለተጎጂዎች ተገቢውን ድጋፍ እንዲያደርጉ መመሪያ መሰጠቱን ያስታወቁት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ማኅበረሰቡም የተጎዱ ወገኖችን በሚቻለው ሁሉ እንዲደግፍ የአደራ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል።

EBC