January 23, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

ብሔራዊ ኩራት የሆነውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ እያንዳንዱ ዜጋ እንደ ዐይኑ ብሌን ሊጠብቀው እንደሚገባ ተመላከተ

በአጽንኦት ገልጸዋል፡፡አየር መንገዱ በደንበኞች የሚነሱትን ቅሬታዎችን ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል ዴስክ በሁሉም ተርሚናሎች ውስጥ ማቋቋሙን ጠቁመው÷ ደንበኞች ቅሬታና ችግር ካጋጠማቸው በቅሬታ ማቅረቢያ ዴስኮቹ ማመልከት እንደሚችሉ አስረድተዋል።በቀጣይም አየር መንገዱ ለደንበኞች ደኅንነትና ምቾት ቅድሚያ ሰጥቶ የሚሰራ መሆኑን በማንሳት÷ በተለይ የመገናኛ ብዙኃን በኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉዳይ ላይ ትክክለኛ መረጃ በመስጠት እንዲሠሩ ጠይቀዋል፡፡የመገናኛ ብዙኃን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በግለሰቦች ደረጃ በማኅበራዊ ሚዲያ የሚነዙ የሥም የማጥፋት ዘመቻዎችን በማጋለጥ የሚዲያ አካላት ከአየር መንገዱ ጋር እንዲሰሩም ጥሪ አቅርበዋል።

FBC