January 23, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

ኢትዮጵያውያን እስካሁን ባለው ቆጠራ 594 ሚሊዮን ችግኝ ተክለዋል፦

ሰላማዊት ካሳ በአንድ ጀንበር 600 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሐ ግብር ከማለዳው 12 ሰአት ጀምሮ አሁን መግለጫው እስከተሰጠበት ሰአት ድረስ 594 ሚሊዮን ችግኝ በመላው አገሪቱ መተከሉን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ አስታውቀዋል።በአረንጓዴ አሻራ የአንድ ጀምበር 600 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል መርሐ ግብር በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍሎች እየተካሄደ ይገኛል።የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴዔታ ሰላማዊት ካሳ በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እስካሁን ድረስ 594 ሚሊየን ችግኝ መተከሉን ገልጸዋል

EBC