January 22, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

በአንድራቻ ወረዳ የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሀግብር በመካሄድ ላይ ነው

ሀገር አቀፍ የአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን የችግኝ ተከላ መርሀግብር የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ አየለ አገሎ በገቲባ ቀበሌ በመገኘት በይፋ አስጀምረዋል ።የተለያዩ የደን ዝሪያ ያላቸው ችግኞችን ጨምሮ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞች በወረዳው በሁሉም ቀበሌዎች በተለያዩ ተቋማት ህብረተሰቡ በነቂስ በመውጣት