በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በአረንጓዴ አሻራ መርሀግብር ሁለተኛው ምዕራፍ ቡናን ጨምሮ ከ18 ሚሊዮን በላይ ዘርፍ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞችን ይተከላሉ።ለዚህም ተከላ የሚያስፈለግ ቅድሜ ዝግጅት ስራም ተጠናቋል።ነሀሴ 17 በሚከናወነው ሀገር አቀፍ የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሀግብር በክልሉ በተለዩ 813 ቦታዎች ቡናን ጨምሮ 18.9 ሚሊዮን ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞችን ለመትከል የሚያስችል የችግኝ እና የጉድጓድ ዝግጅት ስራም ተጠናቋል። በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ከአንድ ሚሊዮን በላይ የህብረተሰብ ክፍሎች በቀጥታ ተሳታፊ ይሆናሉ የዘገበው የክልሉ መ/ኮ/ጉ/ቢሮ ነው
Woreda to World
More Stories
የ12ኛ ክፍል ፈተና ምዝገባ ከነገ በስቲያ ያበቃል
በትራንስፖርት ዘርፍ የሚስተዋለውን ዘርፈብዙ ችግር ለመቅረፍ የትራንስፖርት ማህበራት ቅንጅትና መናበብ ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ
የደቡብ ምዕራብ ሚዲያ ኔትወርክ የሥራ አመራር ቦርድ 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባ በማድረግ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አስተላልፏል።