November 7, 2024

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደለችውን ህፃን ሄቨንን ጉዳይ እንደሚከታል የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ

ሚኒስቴሩ በተፈፀመው ወንጀል ዙሪያ የተሰጠውን ዉሳኔ አስመልክቶ ይግባኝ ለመጠየቅ የሚኬድበት አግባብ ትክክል አይደለም ብሏል ማህበራዊበአሰቃቂ ሁኔታ የተገደለችውን ህፃን ሄቨንን ጉዳይ እንደሚከታል የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸሚኒስቴሩ በተፈፀመው ወንጀል ዙሪያ የተሰጠውን ዉሳኔ አስመልክቶ ይግባኝ ለመጠየቅ የሚኬድበት አግባብ ትክክል አይደለም ብሏልአል-ዐይን 2024/8/18 7:59 GMTህፃን ሄቨንየኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር “ወንጀለኛውን በ25 ዓመት ፅኑ እስራት ብቻ መቅጣቱ እጅግ ያነሰ ነው” ብሏልበአሰቃቂ ሁኔታ የተገደለችውን ህፃን ሄቨንን ጉዳይ እንደሚከታል የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።የ7 ዓመቷ ህፃን ሄቨን በአሰቃቂ ሁኔታ ተደፍራ እንደተገደለች ወላጅ እናቷ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ስትናር መሰማቱን ተከትሎ ጉዳዩ መነጋሪያ እና በርካቶች ያስቆጣ ሆኗል።ህጻኗን በመድፈር ወንጀል ተከሶ ፍርድ ቤት የቀረበው ግለሰብም የ25 ዓመት እስራት የተፈረደበት ቢሆንም፤ ቅጣቱን ለማቅለል እና ለማስለቀቅ ይግባኝ እንደተጠየቀበት እንደሆነም ነው የህጻኗ እናት የተናገረችው።

Al-Ain