January 22, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

አደገኛው የዝንጆሮ ፈንጣጣ እና የዓለም ጤና ድርጅት ማስጠንቀቂያ

የዝንጆሮ ፈንጣጣ በአፍሪካ ብቻ ይገኝ የነበረ ሲሆን አሁን የዓለም ጤና ስጋት ሆኗልበፍጥነት እየተሰራጨ ያለው የዝንጆሮ ፈንጣጣበዚህ ቫይረስ የተጠቃ ሰው በወቅቱ ህክምና የሚያገኝ ከሆነ ታክሞ የሚድን ሲሆን ተገቢውን ህክምና ያላገኙ የቫይረሱ ተጠቂዎች ህይወታቸውን ሊያጡ ይችላሉ ተብሏል፡፡

AL-AIN