January 23, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ለአትሌቶች ማዕረግ ሰጠ

የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በፓሪሱ ኦሊምፒክ በማራቶን ውድድር ለሀገሩ የወርቅ ሜዳሊያ ላስገኘው አትሌት ታምራት ቶላ የኮማንደርነት ማዕረግ ሰጥቷል፡፡በተመሳሳይ ለአትሌት ትግስት አሰፋ የምክትል ኮማንደርነት፣ ለአትሌት ለሜቻ ግርማ የዋና ኢንስፔክተር፣ ለአትሌት ሲሳይ ለማ የዋና ኢንስፔክተር ማእረግ መስጠቱ ታውቋል።

FBC