በክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ የተመራው ልዑካን ቡድን በሸካ ዞን ማሻ ወረዳ ይና ቀበሌ የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር አካል የሆነውን የችግኝ ተከላ አካሂደዋል።
ከፍራፍሬ ዝሪያዎች አንዱ የሆነው የአቮካዶ ችግኝ የተተከለ ሲሆን በኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች የይና አጥቢያ ምዕመናን እና መዘምራን በመርሃግብሩ እንደተሳተፉ ታውቋል።
በመርሃ ግብሩ የክልሉ መንግስት ዋና ተጠሪ አቶ ፀጋዬ ማና የክልሉ አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት፣የክልል፣የዞን፣የወረዳ አመራሮች እንዲሁም የይና ቀበሌ ነዋሪዎች ተሳትፈዋል ሲል የዘገበው የዞኑ የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ነው።
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ የተመራው ልዑካን ቡድን በሸካ ዞን ማሻ ወረዳ አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ።
በክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ የተመራው ልዑካን ቡድን በሸካ ዞን ማሻ ወረዳ ይና ቀበሌ የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር አካል የሆነውን የችግኝ ተከላ አካሂደዋል።
ከፍራፍሬ ዝሪያዎች አንዱ የሆነው የአቮካዶ ችግኝ የተተከለ ሲሆን በኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች የይና አጥቢያ ምዕመናን እና መዘምራን በመርሃግብሩ እንደተሳተፉ ታውቋል።
በመርሃ ግብሩ የክልሉ መንግስት ዋና ተጠሪ አቶ ፀጋዬ ማና የክልሉ አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት፣የክልል፣የዞን፣የወረዳ አመራሮች እንዲሁም የይና ቀበሌ ነዋሪዎች ተሳትፈዋል ሲል የዘገበው የዞኑ የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ነው።
More Stories
የዩክሬን አየር ሃይል 106 የሩሲያ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን መትቶ መጣሉን አስታውቋል፡፡
ትራምፕ ጦርነቱን በመጀመር እና ስምምነት ላይ ባለመድረስ ዩክሬንን ወቀሱ
የማሻ ወረዳ ምክር ቤት 4 ኛ ዙር12ኛ ዓመት የሥራ ዘመን12 ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል።