ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ በሚገኘው ታዋቂ የባህር ዳርቻ ላይ በደረሰው አሰቃቂ የሽብር ጥቃት በሰው ህይወት መጥፋት እና በደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን ሃዘን ገልፀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት የሃዘን መግለጫ፤ በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ሀሳባችን በጥቃቱ ጉዳት ከደረሰባቸው ወገኖች፣ ቤተሰቦቻቸው እና ከሶማሊያ ህዝብ ጋር ነው ብለዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሞቃዲሾ የባህር ዳርቻ በደረሰው የሽብር ጥቃት በደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን ሃዘን ገለፁ

More Stories
የዩክሬን አየር ሃይል 106 የሩሲያ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን መትቶ መጣሉን አስታውቋል፡፡
ትራምፕ ጦርነቱን በመጀመር እና ስምምነት ላይ ባለመድረስ ዩክሬንን ወቀሱ
የማሻ ወረዳ ምክር ቤት 4 ኛ ዙር12ኛ ዓመት የሥራ ዘመን12 ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል።