January 22, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

በነቀምቴ ከተማ በቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት የተገነባው የዳቦ ፋብሪካ ተመረቀ

በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ ከፍተኛ የፌደራል እና የክልል የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል።ፋብሪካው የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት ተገልጿል።