January 28, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

የሁለተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና መሰጠት ጀመረ

የሁለተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና በዛሬው ዕለት መሰጠት ጀምሯል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ባወጣው መርሃ ግብር መሰረት የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሃምሌ 11 ቀን 2016 ዓ.ም ባሉት ተከታታይ ቀናት ፈተናውን እንደሚወስዱ ተገልጿል፡፡ ተማሪዎች ፈተናውን እየወሰዱ የሚገኙት በበይነ መረብ (Online) እና በወረቀት መሆኑም ተጠቅሷል።

EBC