ፖርቹጋላዊ የእግር ኳስ ተጫዋች ሉዊስ ናኒ ለመቻል ስፖርት ክለብ እንኳን ለ80ኛ ዓመት የምስረታ ክብረበዓል እንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፏል። የቀድሞው የፖርቹጋል ኮከብ መቻል ስፖርት ክለብ ወደፊትም የጀግኖች ስፖርተኞች መፍሪያ መሆኑን ይቀጥላል ነው ያለው። መቻል በሀገሪቱ ስፖርት ታሪክ ያበረከተዉ አስተዋጽኦ እና ተተኪዎችን ለማፍራት እየሰራ ያለውን ድንቅ ስራ ማየትና መረዳት በመቻሉ መደነቁንም በማህበራዊ ትስስር ገፁ አስታውቋል።
EBC
More Stories
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊቨርፑል ከአስቶን ቪላ ጋር ይጫወታሉ
የቀድሞው የሪያል ማድሪድ ኮከብ ማርሴሎ ጫማ ሰቀለ
አርሰናል ከካራባኦ ዋንጫ ተሰናበተ