January 23, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ በተቃጣው ጥቃት በእጅጉ ማዘናቸውን ገለፁ

ጠቅላይ ሚነስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባጋሩት መልዕክት፥ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ከጉዳታቸው በቶሎ እና ሙሉ በሙሉ እንዲያገግሙ ያላቸውን ምኞትም ገልፀዋል።ለአሜሪካ ሕዝብም ሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊ የምርጫ ሂደት እና ወቅትን ተመኝተዋል።

EBC