October 4, 2024

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

“የጋራ ባህር-2024” የሚል መጠሪያ በተሰጠው የቻይና ሩሲያ ግዙፍ?

የቻይና እና የሩሲያ የባህር ኃይሎች የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ማድረግ መጀመራቸው ተነግሯል።ቻይና እና ሩሲያ በደቡብ ቻይና ዣንጂያንግ ከተማ አቅራቢያ በሚገኝ በውሃ እና በአየር ክልል ላይ የጋራ የባህር ሀይል ልምምዶችን እያደረጉ መሆኑን ትናንት አርብ አስታውቀዋል።“የጋራ ባህር-2024” በሚል መጠሪያ የተሰጠው ልምምዱ በሐምሌ ወር መጀመሪያ ላይ የተጀመረ ሲሆን እስከ ወሩ አጋማሽ ድረስ እንደሚቆይ የቻይና መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።

Al-Ain