January 23, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

ሁለተኛው ዙር የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ

የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር በስምንት ክልሎች ተግባራዊ የሚደረገውን ሁለተኛው ዙር የቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ይፋ አድርጓል።

በሀዋሳ ከተማ የፕሮጀክቱ የማስጀመሪያ አውደ ጥናት እየተካሄደ የሚገኝ ሲሆን፤ ለፕሮጀክቱ ማስፈጸሚያ 424 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር በጀት እንደተያዘለት ተጠቁሟል።

EBC