January 23, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

ፈረንሳይ የወንድ የዘር ፍሬ እጥረት እንደገጠማት ገለጸች

ፈረንሳይ የወንድ የዘር ፍሬ እጥረት እንደገጠማት ገለጸች

የፈረንሳይ ባዮ ሜድሲን ኤጀንሲ እንደገለጸው በሀገሪቱ ያለው የወንድ የዘር ፈውሬ እና የሴት እንቁላል ከፍላጎቱ ጋር የማይጣጣም እንደሆነ አስታውቋል።

እንደ ዩሮ ኒውስ ዘገባ በሀገሪቱ ያለው የዘር ፍሬ እና እንቁላል ለጋሽ በጎ ፈቃደኞች እና ልጅ መውለድ የሚፈልጉ ሰዎች ብዛት የተጣጣመ አይደለም።

ለአብነትም በፈረንጆቹ 2021 ላይ 20 ሺህ ሰዎች ከበጎ ፈቃደኞች በተለገሰ የዘር ፍሬ እና እንቁላል ልጅ ለመውለድ ያመለከቱ ሲሆን ይህ ፍላጎት በ2022 በሁለት ሺህ ጨምሯል ተብሏል።

AL-Ain