January 23, 2025

Masha Fm Woreda to World

Woreda to World

የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ ለይፋዊ ጉብኝት አስመራ ገቡ።

ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ አስመራ ሲደርሱ የኤርትራው አቻቸው ኢሳያስ አፈወርቂ አቀባበል እንዳደረጉላቸው የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረመስቀል አስታውቀዋል።ፕሬዝዳንቱ ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር የወደብ ስምምነት ከፈረመች ወዲህ በአስመራ ጉብኝት ሲያደርጉ የዛሬው ለሁለተኛ ጊዜ ነው።ሁለቱ መሪዎች የሞቃዲሾ እና አስመራ የሁለትዮሽ ትብብርን በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ይመክራሉ ተብሏል።

Al-Ain